Vacancy

 • ግብርና ቢሮ ለባ/ዳር ዕፅ/ተባ/ቅ/ጥ/ምርመራ የሥራ ሂደት ከዚህ በታች በተገለፀው የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቋሚ ቅጥር ሥርዓት መሠረት አወዳድሮ ለመመደብ ይፈልጋል፡፡

የሥራ ሂደቱ መጠሪያ- ለባ/ዳር ዕፅ/ተባ/ቅ/ጥ/ምርመራ የሥራ ሂደት

የሥራ መደቡ መጠሪያ- የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ

የመ/መ/ቁጥር ...

ደረጃ - መኘ-8

ደመወዝ- 2008

ብዛት-    1

የሥራ ቦታ - ባህር ዳር

ተፈላጊ ችሎታ-----ሴክሬታሪያል ሳይንስና አቻ፣አድምኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንተና አቻ፣ኢንፎርሜሽን ሳይንስና አቻ፣አይሲቲና አቻ፣ዳታ ቤዝ ማኔጅመንትና አቻ፣ኮምፒዩተር ሳይንስና አቻ፣ሴክሬታሪያል ሣይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንትና አቻ የተመረቀ/ች/፣

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡-

ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ፣ሴክሬታሪ፣የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣ኮፒ ታይፒስት፣ረዳት የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣ጽህፈትና ኮሙኒኬሽን ባለሙያ፣ረዳት ፀሐፊና ሠነድ ያዥ፣ረዳት የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣ረዳት የጽህፈትና በሮ አስተዳደር ባለሙያና ሠነድ ያዥ፣የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር(ፀሐፊና)ገቢ ሰብሳቢ ባለሙያ፣የጽህፈትና ቢሮ አስተዳዳር ባለሙያና ንብረት ኦፊሠር፣ገንዘብ ያዥና የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣የጽህፈትና ቢሮ አስተዳዳር ባለሙያና ገንዘብ ያዥ፣ታይፒስትና ትራንክስራይቨር፣የጽህፈት ቢሮ አስተዳደርና የሎጅስቲክስ ባለሙያ የፍትሃብሄር ችሎት ድጋፍ አገ/ባለሙያ፣የወንጀል ችሎት ድጋፍ አገ/የጽህፈት ባለሙያ፣ዳታ ኢንኮደር፣የጽሁፍ አርቃቂና የኮምፒዩተር ልዩ ረዳት፣ረቂት አንባቢና ፀሐፊ፣ጽህፈት መረጃና ስታትስቲክስ ባለሙያ፣ሬጅስትራር፣ቃለ ጉባኤና ዶክመንቴሽን፣ዳታ ቤዝ ኦኘሬት፣ጽህፈት አስተዳደርና ሎጅስቴክስ፣የኮሙኒኬሽን ባለሙያ፣በማንኛውም ደረጃ ሂደትና ስያሜ በፀሐፊነት የሰራ፣በምደባ ፀሐፊ፣ፍርድ ቤቶች ድምጽ ቀራጭነት፣በጤና መረጃ ቴክኒሻንነት፣ የሠራ/ች/፤የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፣

የመመዝገቢያ- ቦታ ግብርና ቢሮ ቁጥር 1

የመመዝገቢያ ቀን- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት

የፈተና ቀን - በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤

ማሳሰቢያ

 • ከተጠቀሰው የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ በላይ ያለው መመዝገብ ይቻላል፡፡
 • በፈተና ወቅት ተወዳዳሪዎች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • አመልካቾች በዲስፒሊን ጉድለት ምክንያት ከሥራ የተሰናበቱ ከሆነ የቆይታ ጊዜያቸውን ማጠናቀቃቸውን እና ይህንኑ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • ከላይ የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ በዲስፒሊን ጉደለት ምክንያት በደረጃ ዝቅታ የተቀጡ ሠራተኞች የቅጣት ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ ከተቀጡበት የሥራ ደረጃ በላይ ተወዳድረው ሊቀጠሩ የማይችሉ መሆኑን፡፡
 • አመልካቾች ከሥራቸው ጋር በተያያዘ ሁኔታ የእምነት ማጉድል፣የስርቆት ወይም የማጭበርበር ወንጀል ፈፅመው ስልጣን ባለው ፍ/ቤት የተፈረደባቸው ከሆነ የመቀጠር መብታቸውን እንዲጠቀሙ ስልጣን ካለው ፍ/ቤት ወይም ውሣኔውን የሰጠው ፍ/ቤት የሰወነ መሆኑን

የአብክመ ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በተገለፀው የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቅጥር ሥርዓት መሠረት አወዳድሮ ለመመደብ ይፈልጋል፡፡

የሥራ ሂደቱ መጠሪያ  የኘላንና ኘሮግራም ዳይሮክቶሬት

     የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የዕቅድ ዝግጅት ክ/ግ/ባለሙያ IV

     ደረጃ ፡-                XII  (ኘሣ- 8) 

     ደመወዝ፡-               6809

     የመ/መ/ቁጥር-     ……10/ባህ-099

     ብዛት                    1

     የሥራ ቦታ             ባህር ዳር

ተፈላጊ ችሎታ:-፣  ኢኮኖሚክስ፣ ማናጅመንት፣ ቢዝነስ ማናጅመንት፣ ስታትስቲክስና እንደተቋሙ የሥራ ባህሪ አንጻር  ተዛማጅ የሆኑ የትምህርት ዝግጅቶች የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፣ የማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፤

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

የእቅድ ዝግጅት ክትትል ግምገማ የስራ ሂደት መሪ /አስተባባሪ፣የሰው ሃይል ስራ አመራር ዋና/ደጋፊ የሥራ ሂደት መረ/አስተባባሪ፤ የመንግስት ተቋማት የለውጥ ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ ስራ ሂደት መሪ/አስተባባሪ፤ ሁለገብ አሰተዲደር ተግባራት ባለሙያ፤ሁለገብ ስራ አሰተዲደር የቀበሌ ስራአስኪያጆች ክትትል ባለሙያ፤ የዕቅዴ መረጃ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ኦፊሰር፣የዕቅድ አፈጻጸምና የስው ሃይል ልማትና መረጃ ባለሙያና የሂደት መሪ፤የፐሮግራሞችና የፕሮጀክቶች ዕቀድ ዝግጅት ግምገማ ኦፊሰር፤የስራአተ ጾታ ፖሊሲ ጉዲዮች ክተትል ኦፊሰር፤ዕቅድ ዝግጅት ክትትል ኦፊሰር፤የልማት ፕሮጀክት ኦፊሰር፤የግብርና ልማት መረጃ ዝግጅት ባለሙያ፤ የመረጃ ዝግጅት ባለሙያ፤ የሃብት ማፈላለግ/ማመንጨት ባለሙያ/፤ የፕሮጀክት ክትትልና ድጋፍ ኦፊሰር፤የብድርና ድጋፍ ክትትል ኦፊሰር፤ የበጀት ዝግጅትና ግምገማ ፈጻሚ፤ ፕላንና ፕሮግራም ኃላፊ/ ኤክስፐርት፤የልማት ፕሮጀከት ኦፊሰር፣የዕቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ኦፊሰርና ሂደት መሪ፣ የፕሮግራም ዝግጅትና ክትትል ግምገማ የፕላንና ስልጠና ኃላፊ/ኤክስፐርት፤ የፕላንና ኢንፎርሜሽን አገልግሎት ኃላፊ/ባለሙያ በመረጃ ጥንቅር ባለሙያነት፤ በኢኮኖሚስትነት፤ በሶሺዮሎጅሰትነት፤ በመረጃ ሰብሳቢና ትንተና ኤክስፐርት፤የዕቅድ ዝግጅትና ትንተና ባለሙያ፤የፋይናንስ አገልግሎት ኃላፊ፤ የግብርና ልማት መረጃ ዝግጅት ባለሙያ፣ የሂሳብና በጀት ኃላፊ፤አስተዲደርና ፋይናንስ ኃላፊ፤ የሲቪል ስረቪስ ኤክስፐርት፤ የሲቭል ስርቪስ ሪፎርም ኤክስፐርት፤ በእርሰ መምህርነት፤ በም/እርእሰ መምህርነት፤በተፈጥሮ ሶሺዮ ኢኮኖሚ  ባለሙያነት፤ በማከል አስተባባሪነት፤ በዳታ ቤዝ መረጃ ጥንቅርና ትንተና ባለሙያነት፤ የፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች ድጋፍና ክትትል ባለሙያ(በቀበሌ መሬት አስተዲደር ባለሙያ የተገኘ የስራ ልምድ የአካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መ/ቤት የዕቅድ ዝግጅት፣ክትትልና ግምገማ ደጋፊ የስራ ሂደት መሪ/አስተባባሪ /ባለሙያ የሥራ መደቦች ብቻ)፤የልማት ፕሮጅክት አስተባባሪ፤በሱፐር ቫይዘርነት፤በቀበሌ ስራ አስኪያጅ፤በጥናትና ፕሮጀክት ዝግጅት ክትትል የሠራ/ች

  የመመዝገቢያ- ቦታ ግብርና ቢሮ ቁጥር 1

የመመዝገቢያ ቀን- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት

የፈተና ቀን - በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤

ማሳሰቢያ

 • ከተጠቀሰው የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ በላይ ያለው መመዝገብ ይቻላል፡፡
 • በፈተና ወቅት ተወዳዳሪዎች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • አመልካቾች በዲስፒሊን ጉድለት ምክንያት ከሥራ የተሰናበቱ ከሆነ የቆይታ ጊዜያቸውን ማጠናቀቃቸውን እና ይህንኑ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • ከላይ የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ በዲስፒሊን ጉደለት ምክንያት በደረጃ ዝቅታ የተቀጡ ሠራተኞች የቅጣት ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ ከተቀጡበት የሥራ ደረጃ በላይ ተወዳድረው ሊቀጠሩ የማይችሉ መሆኑን፡፡
 • አመልካቾች ከሥራቸው ጋር በተያያዘ ሁኔታ የእምነት ማጉድል፣የስርቆት ወይም የማጭበርበር ወንጀል ፈፅመው ስልጣን ባለው ፍ/ቤት የተፈረደባቸው ከሆነ የመቀጠር መብታቸውን እንዲጠቀሙ ስልጣን ካለው ፍ/ቤት ወይም ውሣኔውን የሰጠው ፍ/ቤት የተሰወነ መሆኑን ፣     

የአብክመ ግብርና ቢሮ  ከዚህ በታች በተገለፀው የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቋሚ ቅጥር ሥርዓት መሠረት አወዳድሮ ለመመደብ ይፈልጋል፡፡

የሥራ ሂደቱ መጠሪያ- ለተለያዩ ዳይሬክቶሬቶች

የሥራ መደቡ መጠሪያ- ሴክሬታሪ II

የመ/መ/ቁጥር ...10/ባህ-121፣10/ባህ-98፣10/ባህ-114፣፣10/ባህ-009፣10/ባህ-140፣ 10/ባህ-153

ደረጃ - መኘ-8   በአዲሱ (VIII)

ደመወዝ- 2872

ብዛት-    7

የሥራ ቦታ - ባህር ዳር

ተፈላጊ ችሎታ-----ሴክሬታሪያል ሳይንስና አቻ፣አድምኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንተና አቻ፣ኢንፎርሜሽን ሳይንስና አቻ፣አይሲቲና አቻ፣ዳታ ቤዝ ማኔጅመንትና አቻ፣ኮምፒዩተር ሳይንስና አቻ፣ሴክሬታሪያል ሣይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንትና አቻ የተመረቀ/ች/፣

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፡-

ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ፣ሴክሬታሪ፣የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣ኮፒ ታይፒስት፣ረዳት የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣ጽህፈትና ኮሙኒኬሽን ባለሙያ፣ረዳት ፀሐፊና ሠነድ ያዥ፣ረዳት የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣ረዳት የጽህፈትና በሮ አስተዳደር ባለሙያና ሠነድ ያዥ፣የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር(ፀሐፊና)ገቢ ሰብሳቢ ባለሙያ፣የጽህፈትና ቢሮ አስተዳዳር ባለሙያና ንብረት ኦፊሠር፣ገንዘብ ያዥና የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ፣የጽህፈትና ቢሮ አስተዳዳር ባለሙያና ገንዘብ ያዥ፣ታይፒስትና ትራንክስራይቨር፣የጽህፈት ቢሮ አስተዳደርና የሎጅስቲክስ ባለሙያ የፍትሃብሄር ችሎት ድጋፍ አገ/ባለሙያ፣የወንጀል ችሎት ድጋፍ አገ/የጽህፈት ባለሙያ፣ዳታ ኢንኮደር፣የጽሁፍ አርቃቂና የኮምፒዩተር ልዩ ረዳት፣ረቂት አንባቢና ፀሐፊ፣ጽህፈት መረጃና ስታትስቲክስ ባለሙያ፣ሬጅስትራር፣ቃለ ጉባኤና ዶክመንቴሽን፣ዳታ ቤዝ ኦኘሬት፣ጽህፈት አስተዳደርና ሎጅስቴክስ፣የኮሙኒኬሽን ባለሙያ፣በማንኛውም ደረጃ ሂደትና ስያሜ በፀሐፊነት የሰራ፣በምደባ ፀሐፊ፣ፍርድ ቤቶች ድምጽ ቀራጭነት፣በጤና መረጃ ቴክኒሻንነት፣በጤና አይ.ሲ.ቲ መረጃ ባለሙያ ለጤና ጥበቃ ተቋማት ፣ በኮሚኒኬሽን ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ ወይም ፈጻሚ / በፍርድ ቤቶች በወንጀል ወይም በፍትሐብሄር የችሎት ቴክኒክ ድጋፍ ባለሙያነት፣ የፍትሐብሔር ችሎት ድጋፍ አገልግሎት የጽህፈት ባለሙያ፣ የወንጀል ችሎት ድጋፍ አገልግሎት የጽፉት ባለሙያ፣ የሰብር ችሎት ድጋፍ አገልግሎት የጽህፈትና ባለሙያ፣ የንብረት ቤተ መጽሀፍትና ጸሃፊ ባለሙያ፣ ጽህፈትና ዳታ ኢንኮደር፣ ፀሀፊና ዳታ ኢንኩደር፣ ጽህፈትና ዳታ ቤዝ ባለሙያ ብቻ  የሠራ/ች/፤ዲኘሎማ ወይም የቴክኒክ ሙያ በደረጃ 3 የማያረጋገጫ /10+3 / 2 የስራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት፣

የመመዝገቢያ- ቦታ ግብርና ቢሮ ቁጥር 1

የመመዝገቢያ ቀን- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት

የፈተና ቀን - በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤

       ማሳሰቢያ

 • ከተጠቀሰው የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ በላይ ያለው መመዝገብ ይቻላል
 • በፈተና ወቅት ተወዳዳሪዎች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • አመልካቾች በዲስፒሊን ጉድለት ምክንያት ከሥራ የተሰናበቱ ከሆነ የቆይታ ጊዜያቸውን ማጠናቀቃቸውን እና ይህንኑ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • ከላይ የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ በዲስፒሊን ጉደለት ምክንያት በደረጃ ዝቅታ የተቀጡ ሠራተኞች የቅጣት ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ ከተቀጡበት የሥራ ደረጃ በላይ ተወዳድረው ሊቀጠሩ የማይችሉ መሆኑን፡፡
 • አመልካቾች ከሥራቸው ጋር በተያያዘ ሁኔታ የእምነት ማጉድል፣የስርቆት ወይም የማጭበርበር ወንጀል ፈፅመው ስልጣን ባለው ፍ/ቤት የተፈረደባቸው ከሆነ የመቀጠር መብታቸውን እንዲጠቀሙ ስልጣን ካለው ፍ/ቤት ወይም ውሣኔውን የሰጠው ፍ/ቤት የሰወነ መሆኑን
 • ተመዝጋቢው ብዛት ካለው ቢሮው የራሱን የመምረጫ መስፈርት ይጠቀማል