Tenders

ቁጥር ግአ/ 89/ /4/1/19
ቀን27/02/2012 ዓ/ም
ለኢትዮዽያ ፕሬስ ድርጂት
ስልክ ቁጥር ፡ 0111569865
ፋክስ ቁጥር 0111574440,0111569862
አዲስ አበባ

ጉዳዩ፤-በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣልን ስለመጠየቅ

አማራ ክልል ግብርና ቢሮ በመደበኛ በጀት ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል 1ኛ. የደን ዛፍ ዘር 2ኛ. የፕላስቲክ ከረጢት ለመግዛት ስለሚፈልግ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣልን የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አንድ/1/ ገጽ ከዚህ ሸኝ ደብደቤ ጋር አባሪ በማድረግ የላክን ሲሆን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለአንድ ጊዜ እንዲወጣልን እንጠይቃለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ እና የዋጋውን ግምት ለመንገር በስልክ ቁጥር 058-220-7048/5849 ይደውሉ ።

ከሠላምታ ጋር

ንጋቱ ለማ
የግብ/ግብ/ገጠ/ፋይ/አቅ/
ዳይሬክቶሬት ተ/ዳይሬክተር

251-058 220 70 48/ +251-058 220 58 49 Fax: +251-058 220 87 71 / *437
E-mail: boargebat@gmail.com Bahir Dar, Ethiopia

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 03/2011
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ለተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ለ2012 ዓ.ም ለችግኝ ጣቢያ የሚያገለግሉ አላቂ እና ቋሚ ቁሳቁሶች የተለያዩ የደን ዘር ፣የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ/ፖሊቲን ቲዩብ/ በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. በዘርፉ እና ዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
4. ተጫራቾች የደን ዛፍ ዘር አስመልክቶ የእፅዋት ዘርና የሌሎች የግብርና ግብዓትቶች ጥራት ቁጥጥርና ኳራንታይን በያዝናው ዓመት የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
5. ተጫራቾች የደን ዛፍ ዘር አስመልክቶ የእፅዋት ዘርና የሌሎች የግብርና ግብዓትቶች ጥራት ቁጥጥርና ኳራንታይን ሦስት ወር ያላለፈው በላቫራቶሪ አስመርምሮ ውጤቱ የተገለፀበትን ማሰረጃ ማቅረብ አለበት።
6. ተጫራቾች ለሚውዳደሩበት ለሎት ሁለት የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ/ፖሊቲን ቲዩብ/ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-6 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
8. የሚገዙ የግብዓት ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት አንድ ብር 29,600.00 ለሎት ሁለት ብር 28,400.00 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ)ማስያዝ አለባቸው፣፡
10. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአራት በተለያዩ ፖስታወች አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ተጫራቾች ሁለት ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ፤ እና ሁለት ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግብርና ቢሮ የ ግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 18 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን4.00 ስዓት ድረስ ማቅረበ ይኖርበታል ፡፡ለዚህ ጨረታ ቴከኒካል ሰነድ መያዝ አለበት ማለት ፤የዕቃዎቹ ዝርዝር መግለጫ(spasfication)፣በዘርፎ እና ዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የግዥው መጠን ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ(VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣የማቅረቢያ ቦታ፣ የማቅረቢያ ጊዜ፣ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ቀን እና ለሎት ሁለት ናሙና ማቅረብ አለባቸው ።
11. የፋይናንሻል ፖስታ መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ(ሲ.ፒ.ኦ) እና ዋጋ መሙያ ፎርም ሲሆን ዋጋ ሞልተዉ የሚያቀርቡት ግዥ ፈጻሚዉ መ/ቤት ባዘጋጀዉ የዋጋ መሙያ ፎርም መሰረት መሆን አለበት፡፡ በራስዎ ፎርም የሚሞሉ ከሆነ የእቃዉ ሞዴል እና ሌሎች አስፈላጊ መጠይቆች መቀየር የለባቸዉም፤
12. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ እስከ 16 ቀን 4.00 ስዓት ድረስ መ/ቤቱ ወይም ጽ/ቤት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፤
13. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ቢሮ የግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 018 በ16ኛው ቀን 2012 ዓ.ም 4፡30 ሠዓት ይከፈታል፣
14. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
15. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 18 ድረስ በአካል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582208771/ በመላክ ፤ በስልክ ቁጥር 0582205849/7048 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣፡
16. የጨረታውን ማስታወቂያ በቢሮው ድረ-ገጽ /Web site Address / WWW.amhboard gov .et መከታተል ይቻላል።

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ግብርና ቢሮ
ባህር ዳር

ቁጥር ግአ/358/4/1/19
ቀን14/08/2011 ዓ/ም
ለኢትዮዽያ ፕሬስ DRJT
ስልክ ቁጥር ፡ 0111569865
ፋክስ ቁጥር 0111574440,0111569862
አዲስ አበባ

ጉዳዩ-፤በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣልን ስለመጠየቅ

አማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከተከዜ ፕሮጀክት በጀት በአነስተኛ መስኖ ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት የተላያዩ የውሃ ማሰባሰቢያ ግድቦቹ ባለበት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የግድቦች ደለል ማስወገጃ መዝጊያ በር ለማሰራት ስለሚፈልግ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣልን የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ሁለት/2/ ገጽ ከዚህ ሸኝ ደብደቤ ጋር አባሪ በማድረግ የላክን ሲሆን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለአንድ ጊዜ እንዲወጣልን እንጠይቃለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ እና የዋጋውን ግምት ለመንገር በስልክ ቁጥር 058-220-7048/5849 ይደውሉ ።

ከሠላምታ ጋር

(251-058 220 70 48/ +251-058 220 58 49 Fax: +251-058 220 87 71 / *437
E-mail: boargebat@gmail.com Bahir Dar, Ethiopia

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 16/2011
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ከተከዜ መደበኛ በጀት በአነስተኛ መስኖ ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት የተላያዩ የውሃ ማሰባሰቢያ ግድቦቹ ባለበት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የግድቦቹ የደለል ማስወገጃ መዝጊያ በር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. በዘርፉ እና ዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /አምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የደለል ማስወገጃ መዝጊያ በር ዝርዝር መግለጫው (Specification) ተያይዞ በቀረበው መሠረት ስለመቅረቡ በራሳቸው ድሮወንግ እና ስፔስፍኬሽን ወይም ቢሮው ያዘጋጀውን ስለማቅረባቸው በፊርማቸው እና በማህተም ማረጋገጥ አለባቸው ።
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. የሚገዙ የግብዓት ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 19,500.00 (ቢድቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Unconditional Bank Garntee/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ውይም በጥሬ ገንዘብ ለ180 ቀናት የሚል ማስያዝ አለባቸው፣በጥሬ ገንዘብ የተያዝ ከሆነ የደረሰኙ ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
8. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአራት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች በአራት በታሸገ ፖስታ በግብርና ቢሮ የግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 21 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን4.00 ስዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡ለዚህ ጨረታ ቴከኒካል ሰነድ መያዝ አለበት ማለት ፤የዕቃዎቹ ዝርዝር መግለጫ(spasfication)፣በዘርፎ እና ዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ(VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣የማቅረቢያ ቦታ፣ የማቅረቢያ ጊዜ፣ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ቀን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ፋይናንሻል በሰነድ መያዝ አለበት ማለት የጨረታ ማስከበሪያ(ሲ.ፒ.ኦ) እና ዋጋ መሙያ ፎርም ሲሆን ዋጋ ሞልተዉ የሚያቀርቡት ግዥ ፈጻሚዉ መ/ቤት ባዘጋጀዉ የዋጋ መሙያ ፎርም መሰረት መሆን አለበት፡፡ በራስዎ ፎርም የሚሞሉ ከሆነ የእቃዉ ሞዴል እና ሌሎች አስፈላጊ መጠይቆች መቀየር የለባቸዉም፤
9. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ እስከ 16 ቀን 4.00 ስዓት ድረስ መ/ቤቱ ወይም ጽ/ቤት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፤
10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ቢሮ የግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 021 በ16ኛው ዓ.ም 4፡30 ሠዓት ይከፈታል፣
11. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 21 ድረስ በአካል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582208771/ በመላክ ፤ በስልክ ቁጥር 0582205849/7048 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣
13. የጨረታውን ማስታወቂያ በቢሮው ድረ-ገጽ /Web site Address / WWW.amhboard gov .et መከታተል ይቻላል።

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ግብርና ቢሮ
ባህር ዳር

bx¥‰ Bሄ‰êE KL§êE mNGST yGBR bé
Amhara National Regional State Bureau of Agriculture
ቁጥር ግአ/ /4/1/19
ቀን29/08/2011 ዓ/ም
ለኢትዮዽያ ፕሬስ DRJT
ስልክ ቁጥር ፡ 0111569865
ፋክክቁጥር 0111574440,0111569862
Xዲስ xbÆ

ጉዳዩ -፤በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ በአስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣልን ስለመጠየቅ

አማራ ክልል ግብርና ቢሮ በግብርና እድገት ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለሠብል ልማት ዳይሬክቶሬት ለ2011 ዓ.ም በክልላችን ፕሮጀክቱ በታቀፉ ዞኖች የሚያገለግሉ የግብርና ኖራ /Agriculture lime ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ ለሁለተኛ ጊዜ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣልን የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አንድ/1/ ገጽ ከዚህ ሸኝ ደብደቤ ጋር አባሪ በማድረግ የላክን ሲሆን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጣም በአስቸኳይ ለአንድ ጊዜ እንዲወጣልን እንጠይቃለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ እና የዋጋውን ግምት ለመንገር በስልክ ቁጥር 058-220-7048/5849 ይደውሉ ።

ከሠላምታ ጋር

251-058 220 70 48/ +251-058 220 58 49 Fax: +251-058 220 87 71 / *437
E-mail: boargebat@gmail.com Bahir Dar, Ethiopia

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ET-AAGP RPCU-97809-GO-RFB
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በግብርና እድገት ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለሠብል ልማት ዳይሬክቶሬት ለ2011 ዓ.ም በክልላችን ባሉ በክልላችን ባሉ ዘጠኝ ዞኖች የሚያገለግሉ የግብርና ኖራ /Agriculture lime በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. በዘርፉ እና ዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /አምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
4. ተጫራቾች ከብሔራዊ አፈር ምርምር ላቨራቶሪ ስለሚያቀርቡት ኖራ /Agriculture lime በዝርዝር መግለጫው መሠረት የሚያሟላ ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ውጤት ማቅረብ አለባቸው ።
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. የጨራታ ግምገማ ስርዓቱ የዓለም ባንክ የግዥ አፈፃፀመ መመሪያ ተከትሎ ይሆናል።
7. የሚገዙ የግብዓት ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000.00 (ቢድቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Unconditional Bank Garntee/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ውይም በጥሬ ገንዘብ ለ180 ቀናት የሚል ማስያዝ አለባቸው፣በጥሬ ገንዘብ የተያዝ ከሆነ የደረሰኙ ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
9. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአራት በተለያዩ ፖስታወች አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ተጫራቾች ሁለት ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ፤ እና ሁለት ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግብርና ቢሮ የ ግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 21 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 31/2011 ዓ.ም ቀን 4.00 ስዓት ድረስ ማቅረበ ይኖርበታል ፡፡
10. ቴከኒካል ሰነድ መያዝ ያለበት ፤የዕቃዎቹ ዝርዝር መግለጫ (spasfication)፣በዘርፎ እና ዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ(VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣የማቅረቢያ ቦታ፣ የማቅረቢያ ጊዜ፣ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ሲሆን የፋይናንሻል ሠነድ መያዝ ያለበት ጨረታ ማስከበሪያ(ሲ.ፒ.ኦ) እና ዋጋ መሙያ ፎርም ሲሆን ዋጋ ሞልተዉ የሚያቀርቡት ግዥ ፈጻሚዉ መ/ቤት ባዘጋጀዉ የዋጋ መሙያ ፎርም መሰረት መሆን አለበት፡፡ በራስዎ ፎርም ዋጋ የሚሞሉ ከሆነ መ/ቤቱ ካዘጋጀው ፎርም ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት ።
11. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 31 ቀን 4.00 ስዓት ድረስ መ/ቤቱ ወይም ጽ/ቤት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፤
12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ቢሮ የ ግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 021 በ31 ቀን 2011 ዓ.ም 4፡30 ሠዓት ይከፈታል፣
13. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
14. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 21 ድረስ በአካል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582208771/ በመላክ ፤ በስልክ ቁጥር 0582205849/ 7048 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣፡
15. የጨረታውን ማስታወቂያ በቢሮው ድረ-ገጽ /Web site Address/ WWW.amhboard gov .et መከታተል ይቻላል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ግብርና ቢሮ
ባህር ዳር

ቁጥር ግአ/348/4/1/24
ቀን08/08/2011 ዓ/ም
ለኢትዮዽያ ፕሬስ DRJT
ስልክ ቁጥር ፡ 0111569865
ፋክስ ቁጥር 0111574440,0111569862
አዲስ አበባ

ጉዳዩ ፤-በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣልን ስለመጠየቅ

አማራ ክልል ግብርና ቢሮ በአግሮ ቢግ ድጋፍ ለሊቦ ከምከም ወረዳ ለችግኝ ጣቢየ አገልግሎት የሚውል ብላክ ኔት ሽድ/Black net shed/ ለመግዛት ስለሚፈልግ ለሁለተኛ ጊዜ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣልን የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አንድ/1/ ገጽ ከዚህ ሸኝ ደብደቤ ጋር አባሪ በማድረግ የላክን ሲሆን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጣም በአስቸኳይ ለአንድ ጊዜ እንዲወጣልን እንጠይቃለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ እና የዋጋውን ግምት ለመንገር በስልክ ቁጥር 058-220-7048/5849 ይደውሉ ።

ከሠላምታ ጋር

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 015/2011
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በአግሮ ቢግ ድጋፍ ለሊቦ ከምከም ወረዳ ለችግኝ ጣቢየ አገልግሎት የሚውል ብላክ ኔት ሽድ/Black net shed/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. በዘርፉ እና ዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /አምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
4. ተጫራቾች የብላክ ኔት ሽድ /Black net shed/ በዝርዝር መግለጫው (Specification) መሠረት ስለማቅረባቸው ገ/ያዥ ላይ በቀረበው ሳምፕል /ናሙና/ መሠረት የራሳቸውን ናሙና ማቅረብ አለባቸው ።
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. የሚገዙ የግብዓት ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 2,640.00/ (ቢድቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Unconditional Bank Garntee/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ውይም በጥሬ ገንዘብ ለ180 ቀናት የሚል ማስያዝ አለባቸው፣በጥሬ ገንዘብ የተያዝ ከሆነ የደረሰኙ ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
8. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሁለት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች በአራት በታሸገ ፖስታ በግብርና ቢሮ የግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 21 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን4.00 ስዓት ድረስ ማቅረበ ይኖርበታል ፡፡ ለዚህ ጨረታ ቴከኒካል ሰነድ መያዝ አለበት ማለት ፤የዕቃዎቹ ዝርዝር መግለጫ(spasfication)፣በዘርፎ እና ዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ(VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣የማቅረቢያ ቦታ፣ የማቅረቢያ ጊዜ፣ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ቀን እና ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ፋይናንሻል በሰነድ መያዝ አለበት ማለት የጨረታ ማስከበሪያ(ሲ.ፒ.ኦ) እና ዋጋ መሙያ ፎርም ሲሆን ዋጋ ሞልተዉ የሚያቀርቡት ግዥ ፈጻሚዉ መ/ቤት ባዘጋጀዉ የዋጋ መሙያ ፎርም መሰረት መሆን አለበት፡፡ በራስዎ ፎርም የሚሞሉ ከሆነ የእቃዉ ሞዴል እና ሌሎች አስፈላጊ መጠይቆች መቀየር የለባቸዉም፤
9. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ እስከ 16 ቀን 4.00 ስዓት ድረስ መ/ቤቱ ወይም ጽ/ቤት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፤
10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ቢሮ የግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 021 በ16ኛው / 2011 ዓ.ም 4፡30 ሠዓትይከፈታል፣
11. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 21 ድረስ በአካል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582208771/ በመላክ ፤ በስልክ ቁጥር 0582205849/7048 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣
13. የጨረታውን ማስታወቂያ በቢሮው ድረ-ገጽ /Web site Address/ WWW.amhboard gov .et መከታተል ይቻላል።

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ግብርና ቢሮ
ባህር ዳር

ቁጥር ግአ/257/4/1/24
ቀን28/06/2011 ዓ/ም
ለኢትዮዽያ ፕሬስ DRJT
ስልክ ቁጥር ፡ 0111569865
ፋክስ ቁጥር 0111574440,0111569862

አዲስ አበባ

ጉዳዩ-
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣልን ስለመጠየቅ

አማራ ክልል ግብርና ቢሮ በግብርና እድገት ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለሠብል ልማት ዳይሬክቶሬት ለ2011 ዓ.ም በክልላችን ፕሮጀክቱ ባቀፉቸው ዞኖች የሚያገለግሉ ስንጥቁ አይባር ቢቢኤም ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣልን የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አንድ/1/ ገጽ ከዚህ ሸኝ ደብደቤ ጋር አባሪ በማድረግ የላክን ሲሆን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለአንድ ጊዜ እንዲወጣልን እንጠይቃለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ እና የዋጋውን ግምት ለመንገር በስልክ ቁጥር 058-220-7048/5849 ይደውሉ ።

ከሠላምታ ጋር

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ET-AAGP RPCU-97791-GO-RFB
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በግብርና እድገት ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለሠብል ልማት ዳይሬክቶሬት ለ2011 ዓ.ም ባሉ ስምንት ዞኖች የሚያገለግሉ ስንጥቁ አይባር ቢቢኤም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. በዘርፉ እና ዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሁናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣
4. የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /አምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
5. ተጫራቾች አንድ ስንጥቁ አይባር ቢቢኤም ናሙና/Sample/ ማቅረብ አለባቸው።
6. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
7. የጨራታ ግምገማ ስርዓቱ የዓለም ባንክ የግዥ አፈፃፀመ መመሪያ ተከትሎ ይሆናል።
8. የሚገዙ የግብዓት ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 11,240.00 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ)ወይንም በሁኔታዎች ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፣፡
10. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአራት በተለያዩ ፖስታወች አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ተጫራቾች ሁለት ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ፤ እና ሁለት ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግብርና ቢሮ የ ግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 21 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን4.00 ስዓት ድረስ ማቅረበ ይኖርበታል ፡፡
11. ቴከኒካል ሰነድ መያዝ አለበት ማለት ፤የዕቃዎቹ ዝርዝር መግለጫ (spasfication)፣ በዘርፉ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ(VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የማቅረቢያ ቦታ፣ የማቅረቢያ ጊዜ፣ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ቀን የሚያመለክት በእሽጉ አካተው ማቅረብ ይኖርበታል። የፋይናንሻል ሠነድ መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ(ሲ.ፒ.ኦ) እና ዋጋ መሙያ ፎርም ሲሆን ዋጋ ሞልተዉ የሚያቀርቡት ግዥ ፈጻሚዉ መ/ቤት ባዘጋጀዉ የዋጋ መሙያ ፎርም መሰረት መሆን አለበት፡፡ በራስዎ ፎርም ዋጋ የሚሞሉ ከሆነ መ/ቤት ባዘጋጀዉ የዋጋ መሙያ ፎርም ተመሳሳይ መሆን አለበት።
12. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ እስከ ሚያዝያ 8 ቀን 4.00 ስዓት ድረስ መ/ቤቱ ወይም ጽ/ቤት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፤
13. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ቢሮ የ ግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 021 ሚያዝያ 8ቀን 2011 ዓ.ም 4፡30 ሠዓት ይከፈታል፣
13.ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
14. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 21 ድረስ በአካል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582208771/ በመላክ ፤ በስልክ ቁጥር 0582205849/ 7048 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣፡
15. የጨረታውን ማስታወቂያ በቢሮው ድረ-ገጽ /Web site Address /WWW.amhboard gov .et መከታተል ይቻላል።

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ግብርና ቢሮ
ባህር ዳር

ቁጥር ግአ/256/4/1/24
ቀን28/06/2011 ዓ/ም
ለኢትዮዽያ ፕሬስ DRJT
ስልክ ቁጥር ፡ 0111569865
ÍKS ቁጥር 0111574440,0111569862
Xዲስ xbÆ

gĆ½# በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣልን ስለመጠየቅ

አማራ ክልል ግብርና ቢሮ በግብርና እድገት ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለሠብል ልማት ዳይሬክቶሬት ለ2011 ዓ.ም በክልላችን ፕሮጀክቱ በታቀፉ ዞኖች የሚያገለግሉ የግብርና ኖራ /Agriculture lime ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣልን የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አንድ/1/ ገጽ ከዚህ ሸኝ ደብደቤ ጋር አባሪ በማድረግ የላክን ሲሆን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአስቸኳይ ለአንድ ጊዜ እንዲወጣልን እንጠይቃለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ እና የዋጋውን ግምት ለመንገር በስልክ ቁጥር 058-220-7048/5849 ይደውሉ ።

ከሠላምታ ጋር

251-058 220 70 48/ +251-058 220 58 49 Fax: +251-058 220 87 71 / *437
E-mail: boargebat@gmail.com Bahir Dar, Ethiopia

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ET-AAGP RPCU-97809-GO-RFB
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በግብርና እድገት ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለሠብል ልማት ዳይሬክቶሬት ለ2011 ዓ.ም በክልላችን ባሉ በክልላችን ባሉ ዘጠኝ ዞኖች የሚያገለግሉ የግብርና ኖራ /Agriculture lime በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. በዘርፉ እና ዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሁናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣
4. የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /አምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
5. ተጫራቾች ከብሔራዊ አፈር ምርምር ላቨራቶሪ ስለሚያቀርቡት ኖራ /Agriculture lime በዝርዝር መግለጫው መሠረት የሚያሟላ ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ውጤት ማቅረብ አለባቸው ።
6. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
7. የጨራታ ግምገማ ስርዓቱ የዓለም ባንክ የግዥ አፈፃፀመ መመሪያ ተከትሎ ይሆናል።
8. የሚገዙ የግብዓት ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000.00 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ)ወይንም በሁኔታዎች ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፣፡
10. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአራት በተለያዩ ፖስታወች አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ተጫራቾች ሁለት ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ፤ እና ሁለት ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግብርና ቢሮ የ ግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 21 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 04/2011ቀን 4.00 ስዓት ድረስ ማቅረበ ይኖርበታል ፡፡
11. ቴከኒካል ሰነድ መያዝ ያለበት ፤የዕቃዎቹ ዝርዝር መግለጫ (spasfication)፣በዘርፎ እና ዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ(VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣የማቅረቢያ ቦታ፣ የማቅረቢያ ጊዜ፣ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ሲሆን የፋይናንሻል ሠነድ መያዝ ያለበት ጨረታ ማስከበሪያ(ሲ.ፒ.ኦ) እና ዋጋ መሙያ ፎርም ሲሆን ዋጋ ሞልተዉ የሚያቀርቡት ግዥ ፈጻሚዉ መ/ቤት ባዘጋጀዉ የዋጋ መሙያ ፎርም መሰረት መሆን አለበት፡፡ በራስዎ ፎርም ዋጋ የሚሞሉ ከሆነ መ/ቤቱ ካዘጋጀው ፎርም ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት ።
12. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 04/2011ቀን 4.00 ስዓት ድረስ መ/ቤቱ ወይም ጽ/ቤት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፤
13. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ቢሮ የ ግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 021 ሚያዝያ 04/ ቀን 2011 ዓ.ም 4፡30 ሠዓት ይከፈታል፣
14. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
15. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 21 ድረስ በአካል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582208771/ በመላክ ፤ በስልክ ቁጥር 0582205849/7048 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣፡
16. የጨረታውን ማስታወቂያ በቢሮው ድረ-ገጽ /Web site Address /WWW.amhboard gov .et መከታተል ይቻላል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ግብርና ቢሮ
ባህር ዳር

ቁጥር ግአ/228/4/1/24
ቀን26/06/2011 ዓ/ም
ለኢትዮዽያ ፕሬስ DRJT
ስልክ ቁጥር ፡ 0111569865
ÍKS ቁጥር 0111574440,0111569862
Xዲስ xbÆ

gĆ½# በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣልን ስለመጠየቅ

አማራ ክልል ግብርና ቢሮ በአግሮ ቢግ ድጋፍ ለሊቦ ከምከም ወረዳ ለችግኝ ጣቢየ አገልግሎት የሚውል ብላክ ኔት ሽድ/Black net shed/ ለመግዛት ስለሚፈልግ ግልጽ ጨረታ እንዲወጣልን የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አንድ/1/ ገጽ ከዚህ ሸኝ ደብደቤ ጋር አባሪ በማድረግ የላክን ሲሆን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለአንድ ጊዜ እንዲወጣልን እንጠይቃለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ እና የዋጋውን ግምት ለመንገር በስልክ ቁጥር 058-220-7048/5849 ይደውሉ ።

ከሠላምታ ጋር

(251-058 220 70 48/ +251-058 220 58 49 Fax: +251-058 220 87 71 / *437
E-mail: boargebat@gmail.com Bahir Dar, Ethiopi

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 010/2011

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግብ/ገጠር ፋይናንሰና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በአግሮ ቢግ ድጋፍ ለሊቦ ከምከም ወረዳ ለችግኝ ጣቢየ አገልግሎት የሚውል ብላክ ኔት ሽድ/Black net shed/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. በዘርፉ እና ዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣
4. የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /አምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
5. ተጫራቾች የብላክ ኔት ሽድ /Black net shed/ የዕቃው አይነት፣ የአምራቹን ሥም፣ የተመረተበትን ሀገር እና የሞዴል ቋጥር፣ በዝርዝር መግለጫው (Specification) መሠረት ካታሎግ (Catalogue) ማቅረብ አለበት።
6. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
7. የሚገዙ የግብዓት ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላዋጋውን ብር ስድስት ሽህ/6,000.00/ (ቢድቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Unconditional Bank Garntee/ ማስያዝ አለባቸው፣፡
9. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአንድ ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች በአንድ በታሸገ ፖስታ በግብርና ቢሮ የግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 21 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን4.00 ስዓት ድረስ ማቅረበ ይኖርበታል ፡፡ለዚህ ጨረታ ቴከኒካል ሰነድ እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ መያዝ አለበት ማለት ፤የዕቃዎቹ ዝርዝር መግለጫ(spasfication)፣በዘርፎ እና ዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ(VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣የማቅረቢያ ቦታ፣ የማቅረቢያ ጊዜ፣ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ቀን እና ካታሎግ (Catalogue) ፣ የጨረታ ማስከበሪያ(ሲ.ፒ.ኦ) እና ዋጋ መሙያ ፎርም ሲሆን ዋጋ ሞልተዉ የሚያቀርቡት ግዥ ፈጻሚዉ መ/ቤት ባዘጋጀዉ የዋጋ መሙያ ፎርም መሰረት መሆን አለበት፡፡ በራስዎ ፎርም የሚሞሉ ከሆነ የእቃዉ ሞዴል እና ሌሎች አስፈላጊ መጠይቆች መቀየር የለባቸዉም፤
10. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ እስከ 16 ቀን 4.00 ስዓት ድረስ መ/ቤቱ ወይም ጽ/ቤት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፤
11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ቢሮ የግብርና ግብአት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 021 በ16ኛው ቀንየካቲት 18/ 2011 ዓ.ም 4፡30 ሠዓትይከፈታል፣
12. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 21 ድረስ በአካል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582208771/ በመላክ ፤ በስልክ ቁጥር 0582205849/7048 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣
14. የጨረታውን ማስታወቂያ በቢሮው ድረ-ገጽ /Web site Address / WWW.amhboard gov .et መከታተል ይቻላል።

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ግብርና ቢሮ
ባህር ዳር

Well com to this page