Latest News

ለመላ አርሶ አደሮች ለግብርና ባለሙያዎችና አመራሮች በአጠቃላይ ለሁሉም ህብረተሰብ!!
እንደሚታወቀው ሁሉ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2011/12 ምኸር ምርት ዘመን 120 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት 4.465 ሄክታር መሬት አልምቶ የተለያዩ አይነትና ይዘት ያላቸውን የግብርና የሰብል ልማት ስራዎች ሰርቷል፡፡ የሰብል ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግም ዘርፈ ብዙ የሆነ እና እልህ አስጨራሽ ስራዎች በግብርና ባለሙያዎችና በአርሶ አደሩ የነቃ... More

1. አንበጣ ምንድነው?
• አንበጣ የፌንጣ ዝርያ ሲሆን ከሌሎች የፌንጣ ዝርያዎች የሚለየው እንደ አየሩ ሁኔታ የባህርይ ለውጥ ማድረጉ፣በጣም ሰፊ የሆነ አካባቢ መሸፈኑና ረጅም ርቀት መብረር መቻሉ ነው፡፡
• አመዳድቡ
- የዘር ግንዱ /Order/ - ኦርቶፕተራ ( Orthoptera)
- Class- Insecta
- ቤተሰቡ (Family)- አክርዲዴ (Acrididae)
- ሣይንሳዊ መጠሪያው- Schistocerca... More

1. አ ን በጣ ምን ድን ነ ው?

አ ን በ ጣ ከ ፌን ጣ ምድብ የ ሚመደ ብ አ ደገ ኛ ተዛ ማች ተባ ይ ነ ው፡ ፡

ዋና መለ ያ ውም ለ መዝለ ል የ ሚያ ገ ለ ግሉ የ ኋላ እ ግሮቹ ና ቸው፡ ፡

2 አ ን በጣ ከሌሎች ፌን ጣዎች የ ሚለ የ ው፡ -
 በ አ ነ ስ ተኛ ቁጥር ሲከ ሰ ት በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ይኖራል፡ ፡
 የ አ የ ሩ ሁኔ ታ ተስ ማሚ ሲሆን በ መሰ ባ ሰ ብ በ መን ጋ ይከ ሰ ታል፡ ፡... More

1. አ ን በጣ ምን ድን ነ ው?

አ ን በ ጣ ከ ፌን ጣ ምድብ የ ሚመደ ብ አ ደገ ኛ ተዛ ማች ተባ ይ ነ ው፡ ፡

ዋና መለ ያ ውም ለ መዝለ ል የ ሚያ ገ ለ ግሉ የ ኋላ እ ግሮቹ ና ቸው፡ ፡

2 አ ን በጣ ከሌሎች ፌን ጣዎች የ ሚለ የ ው፡ -
 በ አ ነ ስ ተኛ ቁጥር ሲከ ሰ ት በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ይኖራል፡ ፡
 የ አ የ ሩ ሁኔ ታ ተስ ማሚ ሲሆን በ መሰ ባ ሰ ብ በ መን ጋ ይከ ሰ ታል፡ ፡... More

ቁጥር፡ ህ/ግ/70/1/1/4
ቀን፡ 29/08/2011 ዓ.ም
ለ15ቱ የዞን ኮሙዩኒኬሽን ጽ/ቤት
ባሉበት

ጉዳዩ ፡- የግብርናና የሚዲያ አካላት የንቅናቄ መድረክ ጥሪን ይመለከታል
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ የሚዲያ አካላት ጋር በቢሮው ዕቅድና አፈጻጸም፣ የሕዝብ ግንኙነት ተግባራት፣ በሚዲያው ሚና እና... More

ቁጥር፡ ህ/ግ/70/1/1/4
ቀን፡ 29/08/2011 ዓ.ም
ለ15ቱ የዞን ግብርና መምሪያ
ባሉበት

ጉዳዩ ፡- የግብርናና የሚዲያ አካላት የንቅናቄ መድረክ ጥሪን ይመለከታል
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ የሚዲያ አካላት ጋር በቢሮው ዕቅድና አፈጻጸም፣ የሕዝብ ግንኙነት ተግባራት፣ በሚዲያው ሚና እና ቀጣይ... More

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን በአለም አቀፍ የልህቀት ማዕከል ደረጃ የሚያስገነባው ‹‹የደብረ ማርቆስ የግብርና ምርምር ማዕከል›› የግንባታ መሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ ስርዓት የካቲት 23 ቀን 2011 ዓ.ም በአነደድ ወረዳ በዮቢ እንቻፎ ቀበሌ ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል የዞን አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡

የደብረ ማርቆስ የግብርና ምርምር ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ... More

አማራ ክልል ከሀገሪቱ አጠቃላይ የሰብል ምርት 35% የሚሸፍን ድርሻ ቢኖረውም የአርሶ አደሩ የአመጋገብ ስርዓት አሁንም ቢሆን የሚፈለገውን ያህል መሻሻል እንዳላሳየ በስርዓተ-ምግብ (nutrition) አተገባበር ዙሪያ በደብረ ታቦር ከተማ በተካሄደ የምክክር መድረክ ላይ ተገልጿል፡፡ በgiz እና በአጋር አካላት ቅንጅት በተመረጡ ወረዳዎችና ቀበሌዎች እየተተገበረ ያለው የስርዓተ-ምግብ ተግባራት (activities) የ2011 ዓ.ም የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ... More

በአማራ ክልል ለ2011/2012 ምርት ዘመን ለመኸር ሰብል ልማት ግልጋሎት የሚውለው ማዳበሪያ ለጫኝና አውራጆች ሰማኒያ ሚሊዮን ብር እንደሚያስገኝ ተገለጸ፡፡

የካቲት 11 ቀን 2011 ዓ.ም የክልሉ ግብርና ቢሮ ከምዕራብ አማራ ዞን እና ወረዳ የግብርና ተቋማት፣ የህብረት ስራ ማህበራት፣ የቴክኒክና ሙያ መምሪያዎች፤ ዩኒየኖች፣ የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወዘተ ከ400 በላይ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሀላፊና ባለሙያዎች ጋር ባካሄደው የምክክር መድረክ በምርት... More

በአማራ ክልል በ2011/12 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ የሚውል ስድስት ሚሊዮን ኩንታል ሰው ሰራሽ ማዳበሪያ እንደሚቀርብ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ ፡፡

በክልሉ የመኸር እርሻ የሚውል ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት በተመለከተ ቢሮው በምዕራብ አማራ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የካቲት 11ቀን 2011 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ ምክክር አካሂዷል ፡፡ በመድረኩ ላይ የማዳበሪያ... More

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ ዞናዊ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ስራ የማስጀመሪያ ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ
የዘንድሮ ዓመት የተፈጥሮ ሀብትና ጥበቃ በአብዛኛው የክልሉ አካባቢዎች በደማቅ ስነ -ስርዓት በንቅናቄ ተጀምሯል ፡፡ የሀይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ መንግስት ሰራተኞች ፣ተማሪዎችና አርሶ አደሮች የተፋሰስ ልማት በሚሰራበት ቦታ ተገኝተው ስራውን በይፋ አስጀምረዋል ፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳም ታጋ ቀበሌ ጥር... More

(በሽፈራው ተስፋዬ መንክር)
በሰሜን ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ዘርሶ አደሮች በሰው ጉልበትና በበሬ ጫንቃ የሚያካሂዱት የእርሻ ስራ ጊዜ ያለፈበት፤ጊዜና ጉልበት አባካኝ በመሆኑ ወደ ሜካናይዝድ ግብርና ለመቀየር መንግስት ድጋፍ እንዲያደርግላቸው ጥያቄ አቀረቡ፡፡
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ህዳር 13 ቀን 2011 ዓ›ም በሰሜን ሸዋ ዞን በሞረትና ጅሩ ወረዳ የገበሬዎች በዓል... More

የአማራ ክልል የመስኖ ልማት እንቅስቃሴ በርካታ አርሶ አደሮችን በልማቱ በማሳተፍ ተጠቃሚ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ባህላዊ መስኖ ልማት በክልሉ በመስኖ ከሚለማው የመሬት ሸፋን ውስጥ ከ 61.2 በመቶ በላይ ሸፋን ያለው ሲሆን የዘመናዊ መስኖ አውታር 10.6 ድርሻ በመቶ ሆኖ በተለያዩ ቴክኖሎጂዎች የሚለማው የመስኖ መሬት 28.2 በመቶ ይሸፍናል፡፡መንግስት ለመስኖ ልማቱ በሰጠው ትኩረት ባለፉት አስርታት አመታት ውስጥ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች 1,773... More

የሰቆጣ የቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮግራም ማለት ለሰቆጣና ሰቆጣ አካባቢ ብቻ የሚሰራ ፕሮግራም ማለት አይደለም :: በሁሉም በኢትዬጵያ ክፍሎች የህፃናት መቀንጨርና መቀጨጭ በንጥረ ነገር የበለፀገ ምግብ ህፃናት ሳያገኙ ሲቀሩ በህፃናት የወደፊት ህይወት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን አደገኛ መዘዝ አስመልክቶ በሀገራችን በሁሉም ክልሎች በፕሮግራሙ በተካተቱ አካባቢዎችና እና ጉዳዩ በቀጥታም ይሁን... More

Pages