ታህሳስ 212010ዓ.ም

ታህሳስ 212010ዓ.ም

               ታህሳስ 212010ዓ.ም
የ 2010 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት የልማት ስራ የንቅናቄ መድረክ እንደሚካሄድ ተገለፀ
በ2010 ዓ.ም ለሚካሄደው የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ስራ የንቅናቄ መድረክ በ2 ተከፍሎ ለምእራብ አማራ ባህር ዳርና ለምስራቅ አማራ ደግሞ ደሴ ላይ እንደሚካሄድ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ አስታወቀ::የዚህ አመት የተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ በአጭር ጊዜ ስፋትና ጥራት ያለው ስራ እንደሚከናወን እንዲሁም ካሁን በፊት የተሰሩት የተፋሰስ ልማት ስራዎች ያሉበት ደረጃ በጥልቀት እንደሚገመገም የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ታሪክ ገልጸዋል:

webAdmin