ለመረጃ ፈላጊዎችና ለደንበኞቻችን በሙሉ!!

ለመረጃ ፈላጊዎችና ለደንበኞቻችን በሙሉ!!

• የግብርናዉን ዘርፍ ለማዘመንና በግብርናዉ ልማት ዘርፍ ያሉ እድሎችንና ፈተናዎችን በመገንዘብ የተለያዩ ሚዲያዎችንን በስፋት በመጠቀም የክልላችን ብሎም የሀገራችን የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነዉን የግብርናዉን ዘርፍ ማዘመን ይቻላል፡፡አርሶአደር ወገኖቻቸን ከግብርና ባለሙያዎች የሚነገራቸዉን አዳዲስ የግብርና አሰራርና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ሂወታቸዉን እንዲቀይሩ ለማድረግ ሁላችንም የበኩላችንን ምክርና እገዛ እናድርግ እያልን
• መረጃ ወይም እዉቀትና ግንዛቤ ሰዎችን የመለወጥ ጉልበት አለዉ
• ስለሆነም Amhara Agricalture Bureau በሚል የ facebook ገጻችን ላይ post የምናደርጋቸዉን ዜናዎችና የተለያዩ ሀሳቦች ላይ Like share እና comment በማድረግ ለክልሉግብርና ልማት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በትህትህና እንጠይቃለን ፣፣
ለበለጠ በረጃ በስልክ ቁጥር 058 220 5856
Facebook Address
Amhara Agricalture Bureau
Web Site Address
WWW.amhboard.gov,et
Email Address
agri@amhara.gov.et
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትግብርና ቢሮ
ባህር ዳር

publicrelation