በበጋ በመስኖ የተመርቱ ስንዴ

1.2 ሚ.ሄ.ር በመስኖ መልማት የሚችል መሬት በአማራ ክልል እንዳለ የሚጠቁም ጥናት የነበረ ሲሆን የቅርብ ጊዜው ጥናት 2.2 ሚ.ሄ/ር መሆኑን አሳይቷል፡፡ በመስኖ በአማራ ክልል የሚለማው መሬት ከ250 ሽ ሄ/ር የበለጠ አይደለም፡፡…

በተገነባው የመስኖ ተቋም በሚገኘው ውሀ የሚለማው ምን ነበር

በአማራ ክልል በመስኖ ገብ መሬት የሚለማው የሰብል ምርት አልነበረም፡፡ የጉዳዩ ባለቤት የሆነው የግብርና ቢሮ በመስኖ ሰብል ማምረትን አይመክርም-አያስተምርም፡፡ በአማራ ክልል በበጋ በመስኖ የሚለማው አትክልት ብቻ ነው የነበረው ፡፡በቢሮው የተደራጀው ክፍል…

በመስኖ ውሀ የሚለማው መሬት መጠን እጅግ አነስተኛ ነው ተባለ

መሆኑን እንደ ችግር እየተጠቀሰም መሬቱን በመጠቀም በኩልም በአትክልት ልማት የታጠረውን መሬትም በሙሉ በመልማት አቅሙ መጠን ማልማትና  መጠቀም አለመቻልም ሌላው ችግር ነው፡፡ መስኖ ገብ መሬት በክረምት አንድ ጊዜ ይለማበታል፣በበጋ ደግሞ በመስኖ…

tototogel tototogel togel online